HONGDEFA MACHINERY MANUFACTURER PLC

Asko ,Addis Ababa,Ethiopia   topflourmill@gmail.com  +251 909 69 24 51 /+251 911 23 54 86

ስድስት ጠቃሚ ነጥቦች የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖችን ለመግዛት

ጓደኞቼ እንዳት ናችሁ;

እንደምናዉቀዉ፣በቻይና ዉስጥ በጣም ብዙ የበቆሎ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖች እና የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖች አቅራቢ አሉ፤ ታዲያ ጥያቄ የሚሆነዉ ፡-

እንዴት ነዉ በጣም ምርጡን የምንመርጠዉ?

የትኛዉን ብመርጥ ነዉ የጀመርኩትን የወፍጮ ቢዝነስ የሚደግፍልኝ?

ስድስት ጠቃሚ ነጥቦች አሉ ምርጥ የሚባለዉን ለመግዛት፡፡

 

 1. ቅድመ ግዥ ምክክር

እንደ እርሶ ፍላጎት የማሽኑን ቴክኖሎጂ ዲዛይን እናደርጋለን፤በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ ያሉበት ድረስ በመምጣት ፊት ለፊት መወያየትንም ይጨምራል፡፡

 1. የዕቃዉ ተከላ

በሰለጠኑት ባለሙያዎቻችን ስለ ተከላዉ ፣ስለክፍያዉ፣ስለወርክሾፑ እና ስለ ጎተራዉ(ሴሎ) አገነባብ ሙሉ የሆነ ማብራሪያ ያገኛሉ፤በተጨማሪም ስለቀድሞ ወርክሾፖት ሁኔታ ልንረዶት እንችላለን፡፡

 1. የማሽኑ ጥራት

በራሱ መፍጨት መቻሉ ያላግባብ የሚወጣን ገንዘብ ያድንልናል፡፡

ፕሌን ሲፍተሩ ጥራቱን የጠበቀ መሆኑ ለረጅም ግዜ እንዲሰራ ያደርገዋል፡፡

ከስቴል ነስ ስቲል የተሰሩት ፓይፖች ምግቡ እንዳይበከል ከመጠበቃቸዉም አልፎ ረጅም ግዜ ያገለግላሉ፡፡

ፕልሲ ኮንትሮል ስርዐቱ/ሲስተሙ ሁሉንም የማሽኑን እንቅስቃሴ የመቆጣጠር ብቃት አለዉ፡፡

 1. ስልጠና

የኛ የሰለጠኑ ባለምያዎች ለደንበኞቻችን ሰራተኞች ስለማሽኑ ያላቸዉን ግንዛቤ ለማስፋት ስልጠና ይሰጣል፣በዚህ አይነት ሁኔታ የግበአተ ምርቱ ዉጤት ይጠበቃል፡፡

 1. ጥገና

የኛ የተዋቀረዉ የጥገና ግሩፓችን በደንበኞቻችን የዱቄት ምርት ጥራት ላይ በሚፈጠረዉ ማንኛዉም ችግር ለመርዳት ዝግጁ ነዉ፡፡በተጨማሪም ማሽኑ መስራት መቻሉን ተከታታይ የሆነ ምዘና እና ማሽኑ እንዴት እንደሚሰራ በቂ የሆነ ስልጠና እንሰጣለን፤ከሉሳካ ከሚገኘዉ ቢሮዋችን ሰዎችን በአካል ወደ ድርጅታችሁ በመላክ ስለማሽኖቹ አንዳንድ ነገሮችን እናስረዳለን፡፡

 1. የስፔር ፓርትስ(የማሽን ክፍሎች) አቅርቦት

በመጀመሪያዉ ትዕዛዝ ማሽኑን ለአንድ አመት ማንቀሳቀስ የሚያስችሉ የማሽኑን ክፍሎች  እንልካለን፤ለቀጣይ አዲስ የስፔር ፓርት አቅርቦት ግን ሉሳካ/ዛንቢያ ከሚገኘዉ ማስቀመጫችን በቀጥታ እንልክሎታለን፡፡

ጥራቱን የጠበቀ ስፔር ፓርት ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር መግዛት ከፈለጉ፣አድራሻዎተወነወ ይላኩልን ፡፡

እናመሰግናለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ በ whatsapp +86 136 73 11 82 18

hongdefa machinery for flour mill.png
hongdefa machinery for milling machine.p

ስድስት ጠቃሚ ነጥቦች የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖችን ለመግዛት

ጓደኞቼ እንዳት ናችሁ;

እንደምናዉቀዉ፣በቻይና ዉስጥ በጣም ብዙ የበቆሎ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖች እና የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖች አቅራቢ አሉ፤ ታዲያ ጥያቄ የሚሆነዉ ፡-

እንዴት ነዉ በጣም ምርጡን የምንመርጠዉ?

የትኛዉን ብመርጥ ነዉ የጀመርኩትን የወፍጮ ቢዝነስ የሚደግፍልኝ?

ስድስት ጠቃሚ ነጥቦች አሉ ምርጥ የሚባለዉን ለመግዛት፡፡

 

 1. ቅድመ ግዥ ምክክር

እንደ እርሶ ፍላጎት የማሽኑን ቴክኖሎጂ ዲዛይን እናደርጋለን፤በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ ያሉበት ድረስ በመምጣት ፊት ለፊት መወያየትንም ይጨምራል፡፡

 1. የዕቃዉ ተከላ

በሰለጠኑት ባለሙያዎቻችን ስለ ተከላዉ ፣ስለክፍያዉ፣ስለወርክሾፑ እና ስለ ጎተራዉ(ሴሎ) አገነባብ ሙሉ የሆነ ማብራሪያ ያገኛሉ፤በተጨማሪም ስለቀድሞ ወርክሾፖት ሁኔታ ልንረዶት እንችላለን፡፡

 1. የማሽኑ ጥራት

በራሱ መፍጨት መቻሉ ያላግባብ የሚወጣን ገንዘብ ያድንልናል፡፡

ፕሌን ሲፍተሩ ጥራቱን የጠበቀ መሆኑ ለረጅም ግዜ እንዲሰራ ያደርገዋል፡፡

ከስቴል ነስ ስቲል የተሰሩት ፓይፖች ምግቡ እንዳይበከል ከመጠበቃቸዉም አልፎ ረጅም ግዜ ያገለግላሉ፡፡

ፕልሲ ኮንትሮል ስርዐቱ/ሲስተሙ ሁሉንም የማሽኑን እንቅስቃሴ የመቆጣጠር ብቃት አለዉ፡፡

 1. ስልጠና

የኛ የሰለጠኑ ባለምያዎች ለደንበኞቻችን ሰራተኞች ስለማሽኑ ያላቸዉን ግንዛቤ ለማስፋት ስልጠና ይሰጣል፣በዚህ አይነት ሁኔታ የግበአተ ምርቱ ዉጤት ይጠበቃል፡፡

 1. ጥገና

የኛ የተዋቀረዉ የጥገና ግሩፓችን በደንበኞቻችን የዱቄት ምርት ጥራት ላይ በሚፈጠረዉ ማንኛዉም ችግር ለመርዳት ዝግጁ ነዉ፡፡በተጨማሪም ማሽኑ መስራት መቻሉን ተከታታይ የሆነ ምዘና እና ማሽኑ እንዴት እንደሚሰራ በቂ የሆነ ስልጠና እንሰጣለን፤ከሉሳካ ከሚገኘዉ ቢሮዋችን ሰዎችን በአካል ወደ ድርጅታችሁ በመላክ ስለማሽኖቹ አንዳንድ ነገሮችን እናስረዳለን፡፡

 1. የስፔር ፓርትስ(የማሽን ክፍሎች) አቅርቦት

በመጀመሪያዉ ትዕዛዝ ማሽኑን ለአንድ አመት ማንቀሳቀስ የሚያስችሉ የማሽኑን ክፍሎች  እንልካለን፤ለቀጣይ አዲስ የስፔር ፓርት አቅርቦት ግን ሉሳካ/ዛንቢያ ከሚገኘዉ ማስቀመጫችን በቀጥታ እንልክሎታለን፡፡

ጥራቱን የጠበቀ ስፔር ፓርት ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር መግዛት ከፈለጉ፣አድራሻዎተወነወ ይላኩልን ፡፡

እናመሰግናለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ በ whatsapp +86 136 73 11 82 18

Hongdefa Machinery Manufacturer for 40t-50t/24h wheat flour milling machine

ሆንግድፋ ማሽነሪ ማኑፋክቸሪንግ በሰዐት ከ 40 እስከ 50 ቶን የሚፈጭ የስንዴ መፍጫ ማሽን

 

በቀን ከ40 እስከ 50 ቶን የሚያመርተዉ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን አሰራር/ መመዘኛ

የዱቄት ምርት (ማሽኑ በመጨረሻ የሚሰጠዉ የዱቄት ምርት)፡ከ75 እስከ 82% የሚሆን ጥራቱን የጠበቀ ዱቄት

የዕቃዉ አጠቃላይ ክብደት፡28 ቶን

የፋብሪካ ስፋት፡33000x9000x7500ሚ .ሜ

ይዘቱ፡40’x2

 

 1. በስንዴ ዱቄት ማምረቻ የፅዳት ክፍል ዉስጥ፡

 

በዚህ ክፍል ዉስጥ ክፍተኛ ፍጥነት ያላቸዉ ተርገብጋቢ ሲቮች፣ባዕድ(ቆሻሻ) ነገሮችን መለያ ዲስቶነር፣የስንዴ ስኮረር፣ተሽክርካሪ የሲፍተር

 1. በስንዴ ዱቄት ማምረቻ የመፍጫ ክፍል ዉስጥ፡

 

ተሸከርካሪ መፍጫዎች፣ባላሁለት ሲፍተር ሲሬይስ፣ባለ ነጠላ ሲፍተር ሲሬይስ፣ማጥለያ(ማጣሪያ)፣የስንዴዉን የላይኛዉ ክፍል መጥረጊያ

 1. በስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሸጊያ ክፍል ዉስጥ፡

 

በራሱ (አዉቶማቲካሊ) የሚያሽግ ማሽን (25 እስክ 50 ኪ.ግ) ወይም ተንቀሳቃሽ የእጅ መስፊያ ማሽን

 1. በስንዴ የዱቄት ማምረቻ የዋንዉ(ፕላንት) መቆጣጠሪያ ስርዐት ዉስጥ፡

 

 

የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ዘመናዊ በሆኑ ተች ስክሪን መቆጣጠሪያዎች የተሟላ እና የዱቄት ፓይፕ/መስመሮች ለምግብ ተስማሚ  እና  ከፍተኛ ዝገትን የመቋቋም አቅም ባላቸዉ ስቴንለስ ስቲል ብረት የተሰሩ ናቸዉ፡፡  

 

 1. ተጨማሪ ዕቃዎች፡

በመፍጫ ክፍል ዉስጥ ያሉት ሳይክሎን እና ፓይፕስ ሁሉም ቴንለስ ስቲል ናቸዉ፡፡

 

 

 1. የተክላ እና የክፍያ ሁኔታ፡

 1. ኢንጂነር ኦኬይ ልምድ ካካበቱ የቻይና ኢንጂነሮች አንዱ ናቸዉ፡፡ኢንጂነሩ ተከላዉን ያከናወኑት ወደ ሀገሮት መተዉ ከሆነ በቀጥታ ወዳሉበት በአካል በመገኘት ይሆናል፤ካልሆነ ግን ሁኔታዎችን በኢትዮጵያ፣በዛምብያ፣በኡጋንዳ ወይም በቻይና ባለ ቢሮዋችን እናስተካክላለን፡፡

 2. ተከላዉን እና ክፍያን በተመለከተ በ60 ቀናት ዉስጥ እናጠናቅቃለን፤በተጨማሪም የድርጅቱን ሰራተኞች በነፃ እናሰለጥናለን(የዉሃ እና የመብራት አቅርቦት ከርሶ ሆኖ)

 3. የኢንጂነሩ ክፍያ በቀን 50USD ሲሆን ከተማላ የምግብ፣የመኝታ እና የጥበቃ አቅርቦት ጋር

 

ለበለጠ መረጃ እባኮትን ከስር በተዘረዘረዉ መረጃ ያነጋግሩን

24h hot line:+86 136 731 18218(what Sapp we chat)

www.topflourmill.com

topflourmill@gmail.com

እድሜዎት ሙሉ የሚጠቀሙበትን ጥራቱን የጠበቀ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡

FLOUR MILL MAIZE MILL CORN MILL.png
FLOUR MILL MAIZE MILL.png
hongdefa 80t wheat flour mill.JPG

የቻይና ሆንግድፎ ኮ.ሊትድ በኢሮፓዉያን ስታንዳርድ የሚሰሩ፤በቀን ከ 80 እስከ 100 ቶን ድረስ የመፍጨት አቅም ያላቸዉ እና ጥራቱን የጠበቀ የስንዴ ዱቄት ከ70% እስከ 82% የሚሆን ማምረት የሚችሉ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኖችን አጠናቆ ማቅረብ ይችላል፡፡

የድርጅታችን ማንጀር የሆኑትን ከስር በተዘረዘረዉ አድራሻ ያገኟቸዋል፡

ስልክ፡ +251909692451

ወይም +8613673118218 (በ what Sapp /viber)

የቻይናዉ ሆንግዳፋ ኮ.ሊትድ በተጠጠበቡ፣ ልዩ ችሎታ ባላቸዉ ባለሙያዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂ ዲዛይን ያደርጋል፤በቀን ከ300 እስከ 120 እንደ ደንበኛዉ ፍላጎት በኢሮፓዉያን ስታንዳርድ ከተመረቱት ዉስጥ የተወሰኑትን እንጥቀስ፡-

 

 1. በኬንያ፡ካባሶራ የዱቄት ማምረቻ ማሽን (በቀን 150 ቶን የሚያመርት የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን)

 2. በዛምቢያ፡ኤፒጊ መፍጫ ማሽን (3000 ቶን የሚሆን ስንዴ የሚይዝ ጎተራ/ ሲሎ)፣ግላንስ መፍጫ (በቀን ከ100 ቶን አስከ 130 ቶን )

 3. በኢትዮጵያ፡ቦኒ የምግብ ኮምፕሌክስ (በቀን እስከ 82 ቶን ማምረት የሚችል እና 1000 ቶን የሚይዝ ጎተራ/ ሲሎ ያለዉ)፣ ጤና የዱቄት ፋብሪካ (በቀን እስከ 120 ቶን የስንዴ ዱቄት ማምረት የሚችል)፣ ምስራቅ የዱቄት ፋብሪካ

 

በሌሎች የአለማችን ክፍሎች የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽኑን ይጠቀሙታል፡፡ ለምሳሌ፡-

በቀን እስከ 300 ቶን የስንዴ ዱቄት የሚያመርት ማሽን በአፍጋኒስታን፣

በቀን እስከ 250 ቶን የስንዴ ዱቄት የሚያመርት ማሽን በኢጂብት፣

በቀን እስከ 200 ቶን የስንዴ ዱቄት የሚያመርት ማሽን በብራዚል፣

በቀን እስከ 120 ቶን የስንዴ ዱቄት የሚያመርት ማሽን በቻይና፡፡

 1. ይህ ማሽን የሚያመርተዉ የዱቄት ጥራት ስተማማኝነት አለዉ?

በትክክል፤ምክንያቱም ምንም አይነት የፋብሪካዉ ዲዛይን መሠረት የሚያደርገዉ የደንበኛዉን፣የገቢያዉን ሁኔታ እና ፍላጎት እንዲሁም የባለሙያዎችን የተለያዩ ግብዐቶችን በማቀናጀት  ነዉ፤ድርጅታችን ጥራቱን የጠበቀ ማሽን ማምረት ተቀዳሚ ተግባሩ ነዉ፡፡  

በተጨማሪም የመፍጫ ስርዐቱ/ሲስተም በዋነኝነት በእዉቁ እና ከ40 ዓመት በላይ በስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ላይ ልምድ ባለዉ ፕሮፌሰር አቶ ቸን ድዛይን የተደረገ ነዉ፤ዲዛይኑ ሱሰራ እያንዳንዱ ትንንሽ ክፍሎችን ታሳቢ በማድረግ ነዉ፡፡እንደ ተሸከርካሊ/ሮለር ፍሎትስ

ዲፐዝ፣መጠን፣የመሳሰሉት. . . . .

ዱቄቱን ለፓስታ፣ለማካሮኒ፣ለብስኩት፣ለኬክ፣ለዳቦ እና ለመሳሰሉት መጠቀም እንችላለን፡፡

 1. ምን አይነት ተሸከርካሪ/ሮለር መፍጫ ማሽን ይጠቀማል?

 የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ኳሊቲ የሆነ ኒዪማቲክ ተሸከርካሪ/ሮለር መፍጫ ይጠቀማል፤በስድስት ክፍል ከተከፋፈሉ ቁመታቸዉ ረጃጅም ከሆኑ ከፕሌንስፍተር ጋር፡፡

 1. ምን አይነት ኤሌክትሮኒክስ ይጠቀማል?

ስኬንደር ኤሌክትሮኒክስ ወይም ሲመንስ እንደ ደንበኛ ፍላጎት፡፡

 1. ምን አይነት የመቆጣጠሪያ ስርዐት/ሲስተም ይጠቀማል?

በዚህ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን የመቆጣጠሪያ ስርዐት/ሲስተም ዉስጥ አንዱ ኮንትል ፓኔል ሲሆን ሌላዉ ደግሞ ስማርት ተች ስክሪን የመቆጣጠሪያ ስርዐት/ሲስተም ነዉ፡፡ 

በተጨማሪም ፕሌሲ ኮንትሮል አለን፣ይህ የመቆጣጠሪያ ስርዐት በዐይነቱ ለየት ያለ እና ዋጋዉም በዛዉ ልክ የተለየ ነዉ፡፡

ሁሉንም የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ክፍሎች ዲዛይን ስናደርግ፣ለደንበኞቻችን ከሁሉም ጎን እያሰብን ነዉ፡፡

ተሸከርካሪ ወደ ፋብሪካዉ ይመጣል፣የጫነዉን የስንዴ ምርት የስንዴ ማስቀመጫ ወንፊት ላይ ይገለብጠዋል፤ስንዴዉ የለቀማ እና የአጠባ ሂደቱን ከጨረሰ በኃላ ወደ ጎተራ ይገባል፡፡ይህን ለማድረግ ምንም አይነት የሰዉ ሀይል አያስፈልገንም፡፡ሁልግዜም ቢሆን ስንዴዉ ሲረጥብ የሚቀመጥበት ቢን ከሲሚንቶ ይገነባል፤በተመሳሳይ ሁኔታ እኛ በሰራነዉ አዲስ አይነት ከስቴልነስ ስቲል የተሰራ የማርጠቢያ ቢን መምረጥ ይቻላል፡፡

መስመሩ በራሱ/አዉቶማቲካሊ የሚሰራ ሲሆን በፒልሲ ስርዐት/ሲስተም ቁጥጥር ስር ነዉ፤ሁሉንም የማሽኑን አሰራር እና የሚሰጠንን የዱቄት መጠን ያሳየናል፣ በተጨማሪም ማሽኑ የሚሰራበትን ሁሉንም ሁኔታዎች ያሳየናል፡፡ ጥሩ የሆነ ምክር ለደንበኞቻችን ልንሰጥ እንወዳለን፡-ይኸዉም ደንበኞቻችን የተለያየ አይነት ዱቄት እንደ ሁኔታዎቹ እና እንደ ደንበኛችን ጥያቄ እንዲያመርቱ እንረዳቸዋለን፡፡ለምሳሌ ሰሞሊና፣የዳቦ ዱቄት፣የኬክ ዱቄት፣የብሮውን ዱቄት፡፡

የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ዲዛይን መሠረታዊ መመሪያዎች፡-

 1. የዲዛይኑ/ንድፉ ምክንያት፡

 1. እንደ ደንበኛችን ትዕዛዝ/ጥያቄ

 2. ገቢያዉ በሚጠየቀዉ የማምረቻ ሂደት እና ጥራት

 3. 《Process Grain Instruction》( ስለ ስንዴ የሚያወራ መፅሐፍ ነዉ) መሰረት በማድረግ  ዲዛይኑ/ንድፉ ይሰራል፡፡

 1. ለምን አገልግሎት እና መጠን፡

 1. አቅም፡ በቀን እስከ 80 ቶን የሚሆን የስንዴ ዱቄት ማምረት ይችላል፤ማለትም በቀን ማሽኑ ሊቀበል የሚችለዉ የስንዴ ዱቄት ግብዐት ማለታችን ነዉ፡፡

 2. የሚመረተዉ የስንዴ ዱቄት ጥራት ማለትም ከጠንካራ አንስቶ እስከ ለስላሳዉ፤ለፓስታ፣ለመኮረኒ፣ለብስኩት

 3. ማሽኑ ምርት እንደአስፈላጊነቱ 24 ሰዐት ሙሉ የመስራት ብቃት አለዉ፤ማለትም ለማሽኑ የሚቀርበዉን የስንዴ ግብዐት እስቀረብንለት ድረስ 24 ሰዐት ያለእረፍት የመስራት አቅም አለዉ፡፡

 4. የስንዴ ጥራት መመዘኛን የተከተለ፤ለምሳሌ ያክል ከስር በሰንጠረዥ ዉስጥ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ይመልከቷቸዉ፡፡

 

 

5)   የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን የአስተሻሸግ ሁኔታ

ደረጃዉን የጠበቀ ዱቄት የማሸጊያ መጠን፡በ50፣በ25፣በ10ኪ.ግ በማዳበሪያ፤ገለባ ወይም ተረፈ(ፍሩሽካ) ምርት በ50 ኪ.ግ በማዳበሪያ፡፡

በተጨማሪም እንደ ገበያዉ እና እንደ ደንበኛዉ ፍላጎት በወረቀት ማሸጊያ በአዉቶማቲክ እና በማኑዋል የሚያሽግ፣በአጠቃላይ የሚመረተዉ ዱቄት በአንፃራዊ በአዉሮፓ መመዘኛ ከሚመረተዉ ዱቄት ጋር በማነፃጸር ነዉ፡፡

 ድርጅቱ በመሰረታዊነት ለደንበኞች ሲያቀርብ የሚያካትታቸዉ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን የአሰራር ሂደት ከብዙ በጥቂቱ፡-

የማበጠሪያ ክፍል ዉስጥ የተካተቱት፡-

ሦሥት የተለያዩ የወንፊት ማበጠሪያ ማሽኖች፣ሁለት መፈተጊያ ማሽኖች፣ሁለት ድንጋይ ማስወገጃ መሣሪያዎች፣አራት ብረታም ነገሮችን መምረጫ ማሽኖች፣አንድ ለስንዴዉ አስፈላጊዉን የዉሃ መጠን የሚሰጥ ማሽን፡፡

የወፍጮ (ዱቄት ማምረቻ) ክፍል ዉስጥ የተካተቱ፡-

ሰባት ወፍጮዋች፣ሁለት ትላልቅ ወፍጮዋች፣አንድ ፒዩሪፋየር፣አምስት ዲታቸር፣አንድ የዱቄት ማረጋገጫ ወንፊት፣ሁለት ፍሩሽካ ማጣሪያ ማሽን፡፡

 

የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን  የመያዝ አቅም፡-

እስከ ሁለት ጎተራ የሚሆን ስንዴ የመያዝ አቅም አለዉ፤እያንዳንዱ ጎተራ እስከ 500 ቶን ድረስ የመያዝ አቅም አላቸዉ፡፡

 

ስለስንዴ የዱቄት ማምረቻ ማሽን የበለጠ ማብራሪያ ከፈለጉ በተጠቀሰዉ አድራሻችን ያግኙን!

ከግዢ በፊት

 1. የደንበኞች የሚፈልጉትን የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ሞዴል ይመርጣሉ፣

 2. የድርጅታችን ሰራተኞች እንደ ደንበኛዉ ጥያቄ ዲዛይን ያደርጋሉ፣

 3. ድርጅታችን የእርሶን ድርጅት ቴክኒካል ተወካይ ያሰለጥናል፣

 4. ድርጅታችን ኢንጂነር ወደ ድርጅቶት በመላክ ቅድመ ጥናት ተደርጎ ከድርጅቶት ጋር የሚሄድ የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን ዲዛይን ያደርጋል፡፡

 

ማሽኑ ሲገዛ

 1. እንደ ደንበኛዉ ፍላጎት የድርጅታችን ሰራተኞች ማሽኑን መስራት ይጀምራሉ፡፡

 

ከግዢ በኃላ

 1. ቅርንጫፍ ቢሮዎች

በፓኪስታን፣በደቡብ አፍሪካ፣በዛንቢያ፣በኮንጎ፣በብራዚል እና በኢትዮጵያ፤በኬንያ፣በኢጅፕት፣በታንዛንያ እና በመሳሰሉት ኤጀንት አለን፡፡

 1. የኢንጅነሮች ጉብኝት

ልምድ ያላቸዉ ኢንጂነሮች በአካል ወደ ድርጅቶት በመምጣት የማሽኑን ተከላ ያደርጋሉ በተጨማሪም ስለማሽኑ አሰራር ነፃ የሆነ ስልጠና ይሰጣሉ፡፡

 1. መቀያየሪያ/ስፔር ፓርት

ለማሽኑ የሚሆኑ መለዋወጫዎች ድርጅቱ በነፃ ከማሽኑ ጋር ያቀርባል፡፡

የኛ ተቀዳሚ ስራችን  ደንበኞቻችን  በድርጅታችን እምነት የሚጣልበትን ማሽኖችን በማምረት የደንበኞቻችን ፍላጎት ማርካት ሲሆን ይህን ለማሳካት ጥራታቸዉን የጠበቁ እና ደረጃዉን የጠበቀ ምርት የሚሰጡ ማሽኖቻችንን እንደ ቴክኖሎጂዉ አንፃራዊ ሁኔታ እናመርታለን፡፡